8ተኛ ዙር ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ

8ተኛ ዙር ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ

የስልጠና ጊዜ ከጳጉሜ 05/2018 እስከ መስከረም 23/2018 ነው።


Join the Telegram Group

የጳጉሜ 05/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት


  • 1. Adobe Premiere Pro Editing Workspace ላይ ያሉ ዋና ዋና Panel’ኦች ምን ምንድናቸዉ ?

  • 2. የ Source Monitor እና የ Program Monitor ልዩነት ምንድነዉ?

  • 3. የ Project Panel ጥቅም ምንድነዉ?


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ