21ኛ ዙር ኮንተንት ክሬሽን ኮርስ

21ኛ ዙር ዩቲዩብና ቲክቶክ ስልጠና (Content Creation Course)

የስልጠና ጊዜ ከነሐሴ 05/2018 እስከ ነሐሴ 30/2018 ነው።


Join the Telegram Group

የነሐሴ 05/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቁ ሶስት ቪዲዮዎችን በማየት እነዚህን አሳይመንቶች ሰርታችሁ ላኩልኝ


  • 1: ምን አይነት ቪዲዮ መስራት እንደምትፈልጉ አሳዉቁኝ

  • 2. RPM ምን ማለት ነዉ?           

  • 3. RPM የሚቀያየርባቸዉ አራት ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድናቸዉ

  • 4. ፐርሰናል ብራንዲንግ ላይ አራቱ የ’መ’ ህጎች ምን ምንድናቸዉ?

  • 5. አንድ ዩቲዩበር 500 ሺ ተመልካች ቢያገኝና RPM 3 ዶላር ቢሆን በዚህ ቪዲዮ ስንት የኢትዮጵያ ብር ይሰራል (1 ዶላር = 150 ብር)

  • 6. ኢትዮጵያ ዉስጥ በቲክቶክ ገንዘብ የሚገኝባቸዉን መንገዶች ጥቀሱ


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ



የነሐሴ 07/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት


  • 1. የዩቲዩብ ቻናል ከሌለዎት በቪዲዮዉ መሰረት አዲስ ከፍተዉ ሊንኩን ይላኩልን

  • 2. የቲክቶክ አካዉንትዎን ሊንክ ይላኩልን

  • 3. ከዚህ በፊት የከፈቱት ቻናል ካለ በቪዲዮዉ መሰረት ማስተካከል ያለባችሁን ነገር አስተካክላችሁ ሊንኩን ላኩልን


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ

የነሐሴ 09/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት


  • 1. የHook አይነቶች ምን ምንድናቸዉ?

  • 2. ለዩቲዩብ ቪዲዮ መግቢያ የሚሆን ስክሪፕት ጽፋችሁ ላኩልኝ! ሁክ እና ኢንትሮ ብቻ ከጻፋችሁ ይበቃል


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ

የነሐሴ 12/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቁትን ቪዲዮዎች በማየት አሳይመንቶች ሰርታችሁ ላኩልኝ


  • 1.ሶስት የቪዲዮ አይነቶችን ጥቀሱ

  • 2. ለመስራት ያሰባችሁት ቪዲዮ ከሶስቱ ዉስጥ የትኛዉ አይነት ዉስጥ ይካተታል? የሚያስፈልጋችሁስ የቪዲዮ እቃ ምንድነዉ?

  • 3. ባላችሁ በማንኛዉም እቃ የ 1 ደቂቃ ቪዲዮ ቀርፃችሁ ላኩልን


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ




የነሐሴ 14/2018

አሳይመንት

ቪዲዮ ኤዲቲንግ ክፍል 01 – ከታች የተለቀቁትን ቪዲዮዎች በማየት


  • 1.መሰረታዊ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ፕሪንሲፕሎች ምን ምንድናቸዉ?

  • 2. የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ በመቅረጽ አላስፈላጊ ነገር ቆርጣችሁ በማዉጣት ኤዲት አድርጉና ላኩ (ኤዲት ከመደረጉ በፊት ያለዉንም ላኩ)

  • 3. የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ በመቅረጽ ቪዲዮአችሁ ላይ ስለምታወሩት ነገር የሚገልጽ ፎቶ ወይም ቪዲዮ በመጨመር ኤዲት አድርጋችሁ ላኩ


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ

ቪዲዮ ኤዲት ምናደርግበት አፕልኬሽን Capcut ይባላል! ስልካችሁ ላይ ከሌለ ከ ፕሌይ ስቶር ወይም ከ አፕ ስቶር ዳዉንሎድ አድርጉ!




የነሐሴ 20/2018

አሳይመንት

ቪዲዮ ኤዲቲንግ ክፍል 02 – ከታች የተለቀቁትን ቪዲዮዎች በማየት


  • 1. ቪዲዮአችሁ ላይ ባክግራዉንድ ክላሲካል አስገብታችሁ ላኩልን

  • 2. ቪዲዮአችሁ ላይ ቮይስ ኦቨር ድምፅ አስገብታችሁ ላኩልን

  • 3. የቪዲዮአችሁን ባክግራዉንድ ቀይራችሁ ላኩልን


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


የነሐሴ 21/2018

አሳይመንት


  • ከታች ባለዉ ቪዲዮ መሰረት እና ከቪዲዮዉ በታች ያሉትን ሁለት ፎቶዎች ዳዉንሎድ በማድረግ ለቪዲዮአችሁ የሚሆን ተምብኔል ሰርታችሁ ላኩልኝ


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ

ቪዲዮዉ ላይ የተጠቀሱት ፎቶዎች እነዚህ ናቸዉ! እያንዳንዱን ነጭ ፎቶ ጫን በማድረግ save አድርጉ

white circle thumb white background

የነሐሴ 23/2018

አሳይመንት


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


  • ከታች ባለዉ ቪዲዮ መሰረት አንድ ቪዲዮ አፕሎድ አድርጋችሁ ሊንኩን ላኩልን

የነሐሴ 26/2018

አሳይመንት


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


  • ሶሻል ሚዲያ ላይ ቪው ለማግኘ ምን ማድረግ አለብን?

የነሐሴ 27/2018

ከዚህ በታች ያለውን (ሊንክ) በመጫን የፅሁፍ ፈተናውን ይስሩ ። ፈተናውን አጠናቀው (Submit) ካደረጉ በኋላ፣ ውጤትዎን ወዲያውኑ መመልከት ይችላሉ።


የፅሑፍ ፈተና

የነሐሴ 28/2018

አሳይመንት


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


  • ሶሻል ሚዲያ ላይ ቢዝነሳችንን ስናስተዋውቅ ማድረግ ያሉብንና የሌሉብን ነገሮች ምን ምን ናቸው?

የነሐሴ 30/2018

አሳይመንት


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


  • በዩትዩብና በቲክቶክ ገንዘብ ለመስራት ስንት ወር ይፈጃል?

የነሐሴ 30/2018

አሳይመንት


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


  • 1. ስንት አይነት የCopyright አይነቶች አሉ? ምን ምን ናቸው?

  • 2. በዩቲዩብ ቪዲዮዎች ላይ ከሚታዩ ማስታወቂያዎች (Ads) ክፍያ ማግኘት ለመጀመር መሟላት ያለባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች ምንድን ናቸው?

  • 3. የጉግል አድሰንስ (Google AdSense) አካውንት ምንድን ነው? አንድ ሰው ከአንድ በላይ የአድሰንስ አካውንት መክፈት ይችላል? ለምን?

  • 4. “ሪዩዝድ ኮንቴንት” (Reused Content) ማለት ምን ማለት ነው? በዩቲዩብ ቻናል እድገት ላይስ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ያሳድራል?