ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ
የስልጠና ጊዜ ጥር 14 /2018 እስከ የካቲት 12/2018 ነው።
ጥር 19/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት
-
1. Adobe Premiere Pro Editing Workspace ላይ ያሉ ዋና ዋና Panel’ኦች ምን ምንድናቸዉ ? -
2. የ Source Monitor እና የ Program Monitor ልዩነት ምንድነዉ? -
3. የ Project Panel ጥቅም ምንድነዉ?
ጥር 21/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት
-
1) በPremiere Pro ውስጥ Import ማድረግ ምን ማለት ነው? -
2) Premiere Pro የሚዲያ ፋይሎችን Copy ያደርጋል ወይስ Link ያደርጋል? አብራራ/ሪ -
3) ሚዲያን ማደራጀት(Project Management) አስፈላጊ የሆነው ለምንድነው? -
4) ሚዲያን ወደ Premiere Pro Import ማድረጊያ ሶስት መንገዶችን ጥቀስ። -
5) የዩቲዩብ ቪዲዮን ወደ ቲክቶክ ፎርማት ለመቀየር ምን ማድረግ አለብን በቅደምተከተል ፃፍ/ፊ
ጥር 23/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት አሳይመንቱን ሰርታችሁ ላኩልኝ
-
1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)
ጥር 28/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት አሳይመንቱን ሰርታችሁ ላኩልኝ
-
1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)
የካቲት 5/2018
የካቲት 10/2018
የካቲት 12/2018
የካቲት 14/2018
