6ተኛ ዙር ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ
የስልጠና ጊዜ ሰኔ 30 /2018 እስከ ሐምሌ 25/2018 ነው።
ሰኔ 30 /2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት
-
1. Adobe Premiere Pro Editing Workspace ላይ ያሉ ዋና ዋና Panel’ኦች ምን ምንድናቸዉ ? -
2. የ Source Monitor እና የ Program Monitor ልዩነት ምንድነዉ? -
3. የ Project Panel ጥቅም ምንድነዉ?
የሐምሌ 02/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት
-
1) በPremiere Pro ውስጥ Import ማድረግ ምን ማለት ነው? -
2) Premiere Pro የሚዲያ ፋይሎችን Copy ያደርጋል ወይስ Link ያደርጋል? አብራራ/ሪ -
3) ሚዲያን ማደራጀት(Project Management) አስፈላጊ የሆነው ለምንድነው? -
4) ሚዲያን ወደ Premiere Pro Import ማድረጊያ ሶስት መንገዶችን ጥቀስ። -
5) የዩቲዩብ ቪዲዮን ወደ ቲክቶክ ፎርማት ለመቀየር ምን ማድረግ አለብን በቅደምተከተል ፃፍ/ፊ
የሐምሌ 04/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት አሳይመንቱን ሰርታችሁ ላኩልኝ
-
1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)
የሐምሌ 07/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት አሳይመንቱን ሰርታችሁ ላኩልኝ
-
1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)
የሐምሌ 09/2018
የሐምሌ 11/2018
የሐምሌ 14/2018
አሳይመንት
-
1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)
የሐምሌ 16/2018
አሳይመንት
-
1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)
