8ተኛ ዙር ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ
የስልጠና ጊዜ ከጳጉሜ 05/2018 እስከ መስከረም 23/2018 ነው።
የጳጉሜ 05/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት
-
1. Adobe Premiere Pro Editing Workspace ላይ ያሉ ዋና ዋና Panel’ኦች ምን ምንድናቸዉ ? -
2. የ Source Monitor እና የ Program Monitor ልዩነት ምንድነዉ? -
3. የ Project Panel ጥቅም ምንድነዉ?
