ከዘመኑ ጋር የሚሄድ ወሳኝ ክህሎት፡ ከሃሳብ እስከ ገንዘብ
የ1 ቀን ነፃ ስልጠና በሀዋሳ
ምዝገባ አልቋል
የተመዘገባችሁ ብቻ ቅዳሜ የካቲት 21 ከጧቱ 3:30 ስልጠናዉ ይጀመራል! ቦታዉ ሀዋሳ ሴንትራል ነዉ
የዩቲዩብና ቲክቶክ ስልጠና (CONTENT CREATION COURSE)
8500ብር 5500ብር
1 ወር
- አዲስ ክላስ የካቲት 16/2018 ይጀመራል
- በአካልም በኦንላይንም መሰልጠን ይቻላል
- የዩቲዩብ ማስተርክላስ
- የቲክቶክ ማስተርክላስ
- መሰረታዊ ቪዲዮ አቀራረጽ
- ቪዲዮ ኤዲቲንግ በካፕከት
- የዩቲዩብ ተምብኔል አሰራር
- መስፈርት ሲያሟሉ ሴርትፍኬት ይሰጣል
ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ
6500ብር 3999ብር
1 ወር
- አዲስ ክላስ የካቲት 16/2018 ይጀመራል
- በአካልም በኦንላይንም መሰልጠን ይቻላል
- በአዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ
- መሰረታዊ ኤዲቲንግ
- ሳዉንድ ዲዛይን
- ከለር ግሬዲንግ
- ቴክስት አኒሜሽን
- ቪዧል ኢፌክት
- ትምህርቱን ሲጨርሱ ሴርትፍኬት ይሰጣል
ምን መጠየቅ ይፈልጋሉ
በብዛት ሚጠየቁ ጥያቄዎች
ብዙ ሰዎች የሚጠይቋቸዉ ጥያቄዎችና መልሶቻቸዉ
እንዴት መመዝገብ እችላለሁ?
የሚፈልጉትን ኮርስ ከመረጡ በኋላ ‘አሁኑኑ ይመዝገቡ’ የሚለዉን በመንካት በሚመጣዉ ፎርም ላይ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ ኢሜል፣ የሚፈልጉትን ፈረቃ እና የመሳሰሉትን ነገሮች ከሞሉ በኋላ ወዲያዉኑ ባስገቡት ኢሜል ባንክ አካዉንትና ደረሰኙን የሚልኩበት ቴሌግራም ይላክልዎታል። ኮርሱ ላይ ያለዉን ገንዘብ ከፍለዉ ደረሰኙን በተጠቀሰዉ ቴሌግራም ሲልኩ የኛ ቢሮ ሰራተኞች ምዝገባዎን ያጸድቃሉ። ከዚህ ዉጭ በአካል መጥተዉ መመዝገብ ሚፈልጉ ከሆነ አድራሻችን አ.አ ቦሌ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ላይ ነዉ።
ክላስ ሚጀመረዉ መቼ ነዉ?
ትምህርት ሚጀመርበትን ጊዜ ለማየት ይህን ይጫኑ
ትምህርቶቹን ለመዉሰድ ማሟላት ያለብኝ መስፈርት አለ?
ዳሎል አካዳሚ ላይ የሚሰጡ ስልጠናዎችን ለመዉሰድ ማሟላት ያለብዎት ጥብቅ መስፈርት የለም ነገር ግን መሰረታዊ የኮምፒዩተር፣ የሞባይል እና ኢንተርኔት አጠቃቀም እንዲሁም መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ችሎታ ቢኖራችሁ ይመረጣል።
ስልጠናዉን ለመዉሰድ ምን ምን ዕቃዎችን ማሟላት ይጠበቅብኛል?
የዳሎል አካዳሚ ኮንተንት ክሬሽን ኮርስ ለመዉሰድ የትኛዉም ስማርት ስልክ ካላችሁ በቂ ነዉ። ለቪዲዮ የሚያስፈልጉ እቃዎችን በሚመለከት ስልጠናዉ ላይ ሚያስፈልጋችሁን እቃ ምን እንደሆነ ስለምትማሩ ከተማራችሁ በኋላ ብትገዙ ይመረጣል።
የዳሎል አካዳሚ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ በአካል ሲማሩ በድርጅቱ ኮምፒዩተር ይማራሉ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ በኦንላይን ለመማር ግን አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ አፕልኬሽን ማስጠቀም የሚችል ኮምፒዩተር ሊኖራችሁ ይገባል
ስልጠናዎቹን በነጻ ማግኘት ሚቻልበት መንገድ አለ?
አዎን፣ ለአካል ጉዳተኞች በያንዳንዱ ዙር የተወሰነ ቦታ ስላለን አካል ጉዳተኛ የሆናችሁ ተመዝግባችሁ ተራችሁን እየጠበቃችሁ መማር ትችላላችሁ። ከዚህም በተጨማሪ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ነጻ የትምህርት እድል ሲኖር እናሳዉቃለን።
