22ተኛ ዙር ኮንተንት ክሬሽን ኮርስ

22ተኛ ዙር ዩቲዩብና ቲክቶክ ስልጠና (Content Creation Course)

የስልጠና ጊዜ ከጳጉሜ 03/2018 እስከ መስከረም 23/2019 ነው።


Join the Telegram Group

የጳጉሜ 03/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቁ ሶስት ቪዲዮዎችን በማየት እነዚህን አሳይመንቶች ሰርታችሁ ላኩልኝ


  • 1: ምን አይነት ቪዲዮ መስራት እንደምትፈልጉ አሳዉቁኝ

  • 2. RPM ምን ማለት ነዉ?           

  • 3. RPM የሚቀያየርባቸዉ አራት ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድናቸዉ

  • 4. ፐርሰናል ብራንዲንግ ላይ አራቱ የ’መ’ ህጎች ምን ምንድናቸዉ?

  • 5. አንድ ዩቲዩበር 500 ሺ ተመልካች ቢያገኝና RPM 3 ዶላር ቢሆን በዚህ ቪዲዮ ስንት የኢትዮጵያ ብር ይሰራል (1 ዶላር = 150 ብር)

  • 6. ኢትዮጵያ ዉስጥ በቲክቶክ ገንዘብ የሚገኝባቸዉን መንገዶች ጥቀሱ


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ