22ተኛ ዙር ዩቲዩብና ቲክቶክ ስልጠና (Content Creation Course)
የስልጠና ጊዜ ከጳጉሜ 03/2018 እስከ መስከረም 23/2019 ነው።
የጳጉሜ 03/2018
አሳይመንት
ከታች የተለቀቁ ሶስት ቪዲዮዎችን በማየት እነዚህን አሳይመንቶች ሰርታችሁ ላኩልኝ
-
1: ምን አይነት ቪዲዮ መስራት እንደምትፈልጉ አሳዉቁኝ -
2. RPM ምን ማለት ነዉ? -
3. RPM የሚቀያየርባቸዉ አራት ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድናቸዉ -
4. ፐርሰናል ብራንዲንግ ላይ አራቱ የ’መ’ ህጎች ምን ምንድናቸዉ? -
5. አንድ ዩቲዩበር 500 ሺ ተመልካች ቢያገኝና RPM 3 ዶላር ቢሆን በዚህ ቪዲዮ ስንት የኢትዮጵያ ብር ይሰራል (1 ዶላር = 150 ብር) -
6. ኢትዮጵያ ዉስጥ በቲክቶክ ገንዘብ የሚገኝባቸዉን መንገዶች ጥቀሱ
