6ተኛ ዙር ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ

6ተኛ ዙር ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ

የስልጠና ጊዜ ሰኔ 30 /2018 እስከ ሐምሌ 25/2018 ነው።


Join the Telegram Group

ሰኔ 30 /2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት


  • 1. Adobe Premiere Pro Editing Workspace ላይ ያሉ ዋና ዋና Panel’ኦች ምን ምንድናቸዉ ?

  • 2. የ Source Monitor እና የ Program Monitor ልዩነት ምንድነዉ?

  • 3. የ Project Panel ጥቅም ምንድነዉ?


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ

የሐምሌ 02/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት


  • 1) በPremiere Pro ውስጥ Import ማድረግ ምን ማለት ነው?

  • 2) Premiere Pro የሚዲያ ፋይሎችን Copy ያደርጋል ወይስ Link ያደርጋል? አብራራ/ሪ

  • 3) ሚዲያን ማደራጀት(Project Management) አስፈላጊ የሆነው ለምንድነው?

  • 4) ሚዲያን ወደ Premiere Pro Import ማድረጊያ ሶስት መንገዶችን ጥቀስ።

  • 5) የዩቲዩብ ቪዲዮን ወደ ቲክቶክ ፎርማት ለመቀየር ምን ማድረግ አለብን በቅደምተከተል ፃፍ/ፊ


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ

የሐምሌ 04/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት አሳይመንቱን ሰርታችሁ ላኩልኝ


  • 1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


የሐምሌ 07/2018

አሳይመንት

ከታች የተለቀቀዉን ቪዲዮ በማየት አሳይመንቱን ሰርታችሁ ላኩልኝ


  • 1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ


የሐምሌ 09/2018

የሐምሌ 11/2018

የሐምሌ 14/2018

አሳይመንት


  • 1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ

የሐምሌ 16/2018

አሳይመንት


  • 1. በዚህ ኮርስ መሰረት በቴሌግራም የተላከውን ቪዲዮ ያስተካክሉ (Edit)


መልስ ለመላክ ይህን ይጫኑ