ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ

በዚህ ኮርስ ምን ይማራሉ?

በAdobe Premiere Pro አማካኝነት መሰረታዊ የቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ፋይል ቦታ ማስያዝ፣ ሲኩዌንስ ማዘጋጀት፣ ወርክስፔስ ማስተካከል፣ ክሊፖችን መጨመር፣ መቁረጥ፣ ማጥፋት፣ ቀላል ሽግግሮችን ማከል፣ ኪቦርድ ሾርትከቶች፣ ኢፌክቶችን መጨመርና መቆጣጠር
images
መሰረታዊ ኤዲቲንግ
አስፈላጊ የኤዲቲንግ ክህሎቶች
ከለር ግሬዲንግ ማለትም ኤክስፖዠር፣ ኮንትራስት፣ ሃይላይት፣ ሻዶዉ፣ ከለር ባላንስ በማስተካከል የተሻሻለ የእይታ ታሪክን በቀረጻዎች ላይ ወጥ የሆነ እና የተወለወለ መልክ ለማግኘት። ተፈጥሯዊ የቆዳ ቀለሞችን እና የእይታ ትክክለኛነትን በመጠበቅ የፈጠራ የቀለም ቅጦችን ተግባራዊ ማድረግ።
1 2
ከለር ግሬዲንግ
በቀለም ታሪክ ማስተላለፍ
ታሪኮችን ለማጎልበት፣ የተመልካች ተሳትፎን ለማሻሻል እና በቪዲዮዎች ውስጥ ቁልፍ መልዕክቶችን በግልጽ ለማስተላለፍ የፊደል አጻጻፍ በመንደፍ እና በማንፀባረቅ የጽሑፍ አኒሜሽኖችን መስራትና ማስተካከል
maxresdefault
ቴክስት አኒሜሽን
የድምፅ ኢፌክቶችን፣ የጀርባ ሙዚቃን እና ውይይትን በመምረጥ፣ በማረም እና በማደራጀት በድምጽ ዲዛይን አማካኝነት የተሻሻሉ የቪዲዮ ፕሮጀክቶችን በማካሄድ መሳጭ እና ማራኪ ድምጽ መፍጠር።
video editing
ሳዉንድ ዲዛይን

ስልጠናዉ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?

 

ይህ ኮርስ የሚፈጀዉ አንድ ወር ሲሆን ስልጠናዉ ካለቀ በኋላም በነጻ የኦንላይን ማማከር አገልግሎት ያገኛሉ። 

ስልጠናዉ ሚሰጥበት ቀንና ሰአት

በአካል መማር ከፈለጉ አራት የፈረቃ አማራጮች አሉ
ቁጥር 1: አዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል ፊትለፊት አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ነዉ::

  • ሰኞ፣ ረቡእ እና አርብ ከጧቱ 3፡00-5፡00
  •  ሰኞ፣ ረቡእ እና አርብ ከሰአት 8፡00-10፡00
  • የማታ ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡእ እና አርብ 12፡00-2፡00
  • የሰንበት ፈረቃ ፡ ቅዳሜና እሁድ ከቀኑ 7፡00-10፡00

ቁጥር 2: ሰሚት ፍየል ቤት ዲቦራ ት/ቤት አጠገብ ፅዮን ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ነው። 

  • ሰኞ፣ ረቡእ እና አርብ ከሰአት 5፡30-7፡30
  •  ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ከጧቱ 3፡00-5፡00
  • የማታ ክላስ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ከሰአት 12፡00-2፡00

ማሳሰቢያ፡ በአካል ስልጠናዉ የሚሰጠዉ አ.አ ቦሌ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ እና  ሰሚት ፍየል ቤት ፅዮን ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ነዉ።

በኦንላይን መማር ከፈለጉ

በሳምንት 3 ቀን በፈለጉት ሰአት እና ቀን መማር ይችላሉ። የላይቭ ዉይይቱም ከምዝገባ በኋላ በምክክር የሚወሰን ይሆናል።

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.