የዩቲዩብና ቲክቶክ አሰራር ስልጠና (Content Creation Course)
በዚህ ስልጠና ምን ምን ይማራሉ?
1. ዩቲዩብ ቻናላችንን ምናሳድግበት መንገድ:
ከዩቲዩብ አከፋፈት ጀምሮ የተመልካች ትኩረት የሚስቡ ቪዲዮዎችን ምንሰራበት መንገድ፣ ተመልካች ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብን እና ከዩቲዩብ ገንዘብ ሚሰራባቸዉን መንገዶች
ዩቲዩብ
የቪዲዮ ሀሳብ ከመምረጥ እስከ ገንዘብ አሰራር
የቲክቶክ አሰራርና እይታ ማግኘት፡
የቲክቶክ አልጎሪዝም እንዴት ይሰራል? እንዴት ተመልካች ማግኘት እንችላለን?
ትሬንዶችን ማወቅ፣
የስኬታማ ቲክቶከሮች ሚስጥር
ቲክቶክ
ቫይራል ለመዉጣት ሚስጥሩ ምንድነዉ?
መሰረታዊ የቪዲዮ አቀራረጽ:
ለቪዲዮ የሚያስፈልጉ እቃዎች ምንድናቸዉ? እንዴት በአነስተኛ ወጪ ፕሮፊሽናል ቪዲዮዎችን መቅረጽ እንችላለን?
ስክሪፕት አጻጻፍ፣ ላይቲንግ፣ ኦዲዮ፣ ቢ ሮል አቀራረጽ
መሰረታዊ ቪዲዮ አቀራረጽ
ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆኑ ቪዲዮዎች አቀራረጽ
መሰረታዊ ቪዲዮ ኤዲቲንግና ተምብኔል አሰራር፡
ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆኑ ፕሮፌሽናል ቪዲዮዎችን በቀላሉ በስልካችን ኤዲት ማድረግ፣
ኢፌክት፣ ትራንዚሽን፣ ኦቨርላይ፣ ባክግራዉንድ፣ ሳዉንድ፣
ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያስፈልጉ አፕልኬሽኖች ምንድናቸዉ?
ለዩቲዩብ ቪዲዮዎቻችን የሚሆን ተምብኔል አሰራር
ቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ተምብኔል አሰራር
ሳቢ ቪዲዮዎችን እንዴት ኤዲት እናድርግ?
ስልጠናዉ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
ይህ ኮርስ የሚፈጀዉ አንድ ወር ሲሆን ስልጠናዉ ካለቀ በኋላም በነጻ የኦንላይን ማማከር አገልግሎት ያገኛሉ።
ስልጠናዉ ሚሰጥበት ቀንና ሰአት
በአካል መማር ከፈለጉ ሶስት የፈረቃ አማራጮች አሉ
- የጧት ፈረቃ፡ ሰኞ፣ ረቡእ እና አርብ ከጧቱ 3፡00-5፡00
- የከሰአት ፈረቃ: ሰኞ፣ ረቡእ እና አርብ ከሰአት 8፡00-10፡00
- የሰንበት ፈረቃ፡ ቅዳሜና እሁድ ከቀኑ 7፡00-10፡00
ማሳሰቢያ፡ በአካል ስልጠናዉ የሚሰጠዉ አ.አ ቦሌ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ነዉ።
በኦንላይን መማር ከፈለጉ
በሳምንት 3 ቀን በፈለጉት ሰአት እና ቀን መማር ይችላሉ። የላይቭ ዉይይቱም ከምዝገባ በኋላ በምክክር የሚወሰን ይሆናል።
