'dallolacademy.com'ን በመጠቀም ወይም በማንኛውም የዳሎል አካዳሚ ኮርስ ሲመዘገቡ በእነዚህ ውሎች እና መመሪያዎች እንደተስማሙ ይቆጠራል። ካልተስማሙ፣ እባክዎን አይመዘገቡ
ስምምነት
ኮርሱን ለማግኘት ሙሉ ክፍያ ቀድሞ መክፈል ያስፈልጋል።
ከተመዘገቡ በኋላ በመረጡት የጊዜ መርሃ ግብር ይስተናገዳሉ።
ክፍያዎች እና ምዝገባ
ሁሉም ክፍያዎች የመጨረሻ እና ተመላሽ የማይደረጉ ናቸው።
በማንኛውም ምክንያት ምንም አይነት ተመላሽ ገንዘብ አይሰጥም።
የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲ የለም
የመማር ስኬት የሚወሰነው በተማሪው ጥረት እና ተሳትፎ ላይ ነው። ከትምህርት በመቅረት፣ በተሳትፎ እጥረት ወይም የኮርስ ስራውን ባለመጨረስ ምክንያት ለሚፈጠር ክፍተት ዳሎል አካዳሚ ተጠያቂ አይደለም።
ነገር ግን ተማሪዎችን በማስታወስ እና በክትትል ለመርዳት ተደጋጋሚ ጥረቶችን እናደርጋለን።
ኮርሱን የማጠናቀቅ እና የመጨረስ ኃላፊነት የተማሪዉ ነዉ።
የተማሪ ኃላፊነት
የኮርስ መዳረሻ የሚሰጠዉ ለተመዘገበው ተማሪ ብቻ ነው።
መለያዎችን ወይም ቁሳቁሶችን ማጋራት አይፈቀድም።
የኮርስ መዳረሻ
ተማሪዎች ከ መምህራን እና ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ያላቸዉ ግንኙነት በአክብሮት እና በመከባበር ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት።
ስነምግባር
ሁሉም የኮርሱ ይዘቶች የዳሎል አካዳሚ ንብረት ሲሆኑ ለግል ትምህርት ብቻ የሚውሉ ናቸው።
የአእምሯዊ ንብረት
ዳሎል አካዳሚ
📍 ቦሌ፣ አለምነሽ ፕላዛ፣ 10ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
📞 +251 924 845 589 | +251 924 951 889
✉️ [info@dallolacademy.com
ያግኙን
